Factsheets
መግቢያ
ህመም እና ምቾት ማጣት የቃጠሎ ጉዳት እና የማገገም አሳዛኝ አካል ናቸው። ብዙ ታካሚዎቻችን ከሆስፒታል ከወጡ በኋላ የማያቋርጥ ህመም ችግር ሆኖ እንደሚቀጥል ይነግሩናል። ቀጣይነት ያለው ህመም በሁሉም የህይወትዎ ገፅታዎች ላይ ጣልቃ ሊገባ ይችላል፥ የሚከተሉትን ጨምሮ፦ እንቅልፍ፦ ህመም ለማንቀላፋት ወይም ለመተኛት አስቸጋሪ የሆነ ነገር ነው።
የመሥራት ችሎታ፡- ህመም የመሥራት ወይም በሥራ ላይ የማተኮር ...